አማርኛ – የኮቪድ-19 እውነታ ሉህ

አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች በሙሉ ለማውረድ “download all” የሚለውን ሊንክ ይጫኑ

ኮቪድ-19ን ለመከላከል፣ በዚህ ርዕስ ስር ያለው መረጃ የሚያስረዳው የኮቪድ-19ን ስርጭት እንዴት መከላከል እንደምንችል ነው
ስለ ኮቪድ-19፣ ይህ መረጃ ስለኮቪድ-19 ምን ማወቅ እንዳለቦት የሚያስረዳ ነው
ስለ ኮቪድ-19 በሽታ ህክምና: ይህ መረጃ የሚዘረዝረው በኮቪድ-19 በሽታ ተጠቅተው ከሆነ ወይንም ተይዣለሁ ብለው ከጠረጠሩ ምን ማድረግ እንዳለበዎት ያስረዳል
ኮቪድ-19 እና እርግዝና: ይህ መረጃ የሚያብራራው እርስዎ ምናልባት እርጉዝ ከሆኑ ወይንም ለመፀነስ እቅድ ካለዎት ኮቪድ-19 ምን ችግር ሊያደርስብዎት እንደሚችል ነው
ኮቪድ-19 ከ3-6 ዓመት ዕድሜ ላላቸው: ይህ መረጃ ከ3-6 ዓመት ዕድሜ ላላቸው ልጆች ስለ ኮቪድ-19 በሽታ መረጃ ይሰጣል
ኮቪድ-19 ከ6-12 ዓመት ዕድሜ ላላቸው: ይህ መረጃ ከ6-12 ዓመት ዕድሜ ላላቸው ልጆች ስለ ኮቪድ-19 በሽታ መረጃ ይሰጣል
ኮቪድ-19 ከ13-18 ዓመት ዕድሜ ላላቸው: ይህ የመረጃ ከ13-18 ዓመት ዕድሜ ላላቸው ልጆች ስለ ኮቪድ-19 በሽት መረጃ ይሰጣል